Safari Ethio Card Scanner
የሳፋሪኮም ወይም የኢትዮ ቴሌኮም ካርድ ከማንኛውም ሱቅ ይግዙ። የገዙትን ካርድ በዚህ አፕሊኬሽን ያንብቡ። ሂሳብ ሙላ ይበሉት። በቀላሉ ሂሳበዎትን መሙላት ይችላሉ። ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል አፕሊኬሽን።
Name | Safari Ethio Card Scanner APK |
Version | 1.2.0 |
Updated | 2024-04-19 |
Developer | Daga Inc |
ID | com.daga.safarieth |
Installs | 29,569 |
Category | Tools |